❗️ ህወሃት

ADDIS_NEWSneutral2026-08-03 09:57:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

❗️ ህወሃት "የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ወጋኝ" ህወሃት🗣️ ከሸረሪናው ውጊያ በኋላ ህውሃት ለ3ኛ ጊዜ ዛሬም መግለጫ አውጥቷል። ህውሃት በዛሬ መግለጫው የሱዳነ ፈጥኖ ደራሽ ወግቶኛል ብሏል።በፌዴራል እና በታጣቂ ኃይሎች በኩል በምዕራብ ትግራይ አቅጣጫ የተከፈተው ድንገተኛ ጥቃት በሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ መመከቱንና የጠላት እቅድ ሳይሳካ መቅረቱንም ገልጿል። ​ በተካሄደው ግጭት የቆሰሉ "የጠላት ታጣቂዎች" በዓየርና በየብስ ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁሟል::ለቀጣይ ውጊያ ረሱን ማዘጋጀቱንም ገልጿል። በወልቃይት ሁመራ እና ሸረሪ አካባቢዎች አዲስ ወታደራዊ ግጭት ማጋጠሙ ካጋጠመ ወዲህ ነው ህውሃት በተከታታይ ቀን መግለጫ እያወጣ ያለው።ቅዳሜ ዕለት የተነሳው አርሚ 70 የህውሃት ታጣቂዎች በቦታው በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ትንኮሳ የፈጸሙ ሲሆን፣ የመንግስት የጸጥታ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]