አረንጓዴ ዐሻራ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

WELCOMEneutral2026-08-03 10:01:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አፈ ጉባዔው በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ባለፉት ሰባት ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ሥራዎች በርካታ ስኬቶች መመዝገባቸው አንስተዋል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው 8211 አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]