#MoE

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-03 10:19:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ዘመን 30 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለመመዝገብ ዕቅድ ይዟል። በ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት ምዝገባ ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለማምጣትና እስከ ትምህርት ዘመኑ መጨረሻ ድረስ በትምህርት እንዲቆዩ ለማድረግ ይሠራል ተብሏል። የጸጥታ ችግርን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን እንደገና ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀርቧል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]