የአረንጓዴ ዐሻራ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ወሮ ዓለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአየር ሚዛንን ከመጠበቅ ባሻገር ለኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ርዕሰ መስተዳደሯ በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ዐሻራቸውን ባኖሩበት ወቅት እንዳሉት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሀገሪቱ የተራቆቱ መሬቶችን ወደ አረንጓዴ ሽፋን በመቀየር የተፈጥሮ ሥነ 8230 The post የአረንጓዴ ዐሻራ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል 8211 ወሮ ዓለሚቱ ኡሞድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗