ከሞሮኮ ወደ ሴውታ ለመግባት የሞከሩ ስደተኞች የሞት ቁጥር 72 ደረሰ
ከሞሮኮ ወደ ሴውታ ለመግባት የሞከሩ ስደተኞች የሞት ቁጥር 72 ደረሰ ባለፈው ሳምንት ከሞሮኮ ወደ ስፔን ግዛት ወደሆነችው በሰሜን አፍሪካ በምትገኘው ሴውታ በብዛት ለመግባት የሞከሩ ስደተኞች የሞት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑ ተሰማ። በሰሜን አፍሪካ የባህር ዳርቻ ላይ ተጨማሪ አምስት አስክሬኖች መገኘታቸውንም ባለሥልጣናት አስታውቀዋል ይህንን የሟቾች ቁጥር የሞሮኮ ባለሥልጣናት እሁድ ዕለት ካሳወቁ በኋላ በእጅጉ ከፍ ያለ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል ሐሙስ የጀመረው ያልተለመደ የስደተኞች ፍሰት በየብስና በባህር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደ ሴውታ አስገብቷል ነው የተባለው ሴውታ የአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ጋር ካላት ሁለት የመሬት ድንበሮች አንዱ ሲሆን፣ ይህ ሁኔታ በመላው የአውሮፓ ህብረት ስጋት መፍጠሩም እየተዘገበ ይገኛል የስፔን ባለሥልጣናት እንደገለጹት፣ ከ48,000…
Read the full story at addis_news ↗