ለአካባቢ ጥበቃ እና ለምግብ ዋስትና ማረጋገጫ እየተተገበረ ያለ ሀገራዊ ግብ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-03 12:16:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለአካባቢ ጥበቃ እና ለምግብ ዋስትና ማረጋገጫ እየተተገበረ ያለ ሀገራዊ ግብ ! ​በሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ በኮሶ አምባ ቀበሌ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ንቅናቄ ተካሂዷል። ​የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ እታገኘሁ አዳሙ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሥነ-ምሕዳርን ለመመለስ በትኩረት እየተሠራ የሚገኝ ተግባር ነው ብለዋል። ​መርሐ ግብሩ ከሥነ-ምሕዳር ሽፋኑ ባሻገር የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ዓላማ ያለው በመኾኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ገልጸዋል። ​ተፈጥሮን ወደ ነበረችበት እንመልስ በሚል ርብርብ ሲደረግ ለችግራችን በጋራ መቆምን የምንለማመድበት ትልቅ ማኅበራዊ እሴት መኾኑን ነው የተናገሩት። ​የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤሊያስ አበበ አሳግርት ወረዳ በተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]