የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በተሰማሩበት አካባቢ ሁሉ ችግኝ በመትከል እና በመንከባከብ ማኅበራዊ አጋርነታቸውን እየተወጡ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-03 12:16:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በተሰማሩበት አካባቢ ሁሉ ችግኝ በመትከል እና በመንከባከብ ማኅበራዊ አጋርነታቸውን እየተወጡ ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና ኅብረተሰቡ ተሳታፊ ኾነዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በተሰማሩበት አካባቢ ሁሉ ችግኝ በመትከል እና በመንከባከብ ማኅበራዊ አጋርነታቸውን እያሳዩ መኾናቸውን ገልጸዋል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ፋሲካ መረሳ በዞኑ ለመትከል የተታቀደውን 45 ሚሊዮን ችግኝ ውጤታማ ለማድረግ ርብርብ እየተደረገ መኾኑን አስታውቀዋ። ከሚተከሉት ውስጥ ከ500 ሺህ በላይ የሚኾኑት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]