ሩሲያ እና ዩክሬን ገዳይ ጥቃቶችን እርስ በርስ መፈጸማቸዉ ተሰማ
ሩሲያ እና ዩክሬን ገዳይ ጥቃቶችን እርስ በርስ መፈጸማቸዉ ተሰማ ሩሲያ እና ዩክሬን ከቅዳሜ ጀምሮ ገዳይ ጥቃቶችን መለዋወጣቸውን ቀጥለዋል፣ ሁለቱም ወገኖች በዋና ዋና ከተሞች፣ የኃይል ማመንጫዎች እና መጋዘኖች ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን አጠናክረዋል።ቅዳሜ ዕለት፣ በኪዬቭ ላይ ሩሲያ በፈጸመችዉ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃቶች ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ በደርዘን የሚቆጠሩ ደግሞ ቆስለዋል ሲሉ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ተናግረዋል። በከተማው ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ተነስቶ በአንዳንድ አካባቢዎች የኃይል መቆራረጥ ሪፖርት ተደርጓል፣ የኪዬቭ ከተማ ከንቲባ ቪታሊ ክሊትሽኮ በሼቭቼንኪቭስኪ የሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ በከፊል ወድሟል፣ ሰዎችን በህንጻ ዉስጥ ታግተዉ ቆይተዋል፡፡ በተለየ መልኩ፣ የዩክሬን ድሮኖች ቅዳሜ ዕለት በጥቁር ባህር ውስጥ በሩሲያ ባለቤትነት ሲንቀሳቀስ የነበረ የኮንቴይነር…
Read the full story at zena24now ↗