ከመረጃ ማዕከል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማጠቃለያ መልዕክት

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-03 16:09:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከመረጃ ማዕከል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማጠቃለያ መልዕክት ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ደማቅ ክብረ ወሰን አስመዘገበች። ኢትዮጵያ ዛሬ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ 805.3 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ታላቁን ሀገራዊ ዕቅድ በላቀ ስኬትና በታላቅ ድምቀት ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ አደረጉ።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]