በጎባ ወረዳ ጥብቅ ደን የጨፈጨፉ ስድስት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-08-03 16:21:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጎባ ወረዳ ጥብቅ ደን የጨፈጨፉ ስድስት ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ጎባ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ ጥብቅ ደን ውስጥ ህገ-ወጥ ጭፍጨፋ ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ መቀጣታቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተከሳሾቹ በጎባ ወረዳ አንጌላ ቀበሌ ጎላ ጎጥ በሚገኘው “ካጅ አሳታፊ ደን” በተባለ ጥብቅ ደን ውስጥ ህገ-ወጥ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ በመገኘታቸው ተይዘዋል።በዚህም የደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1065/2010 አንቀጽ 26(1)ን በመተላለፍ በወረዳው ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ጉዳዩን የተመለከተው የጎባ ወረዳ ፍርድ ቤት ተከሳሾቹ የቀረበባቸውን ክስ ቢክዱም ዓቃቤ ሕግ ባቀረበው የሰው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]