ድምፃችን ተሰምቷል!!🙏
ድምፃችን ተሰምቷል!!🙏 ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በከፊል ከደላሎች ነፃ ወጥቷል‼ በመንግስት አነስተኛ ድርሻ በቻይናው ዌስት ቻይና ሲሚንቶ ዋና ባለድርሻ እንደዚሁም ምዕራብ ሲሚንቶ / ኢንተርናሽናል ኮንሰልቲንግ ኤንጂነሪንግ በጥምረት የመሰረቱት ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በደላሎች ቁጥጥጥር ስር መግባቱን በተመለከተ ከእናንተ ጋር ሆነን በተደጋጋሚ ሞግተናል። ከተፈፀመበት ወረራ ነፃ ለማውጣት በጋራ ታግለናል።በተፈፀመው ወረራ ስሚንቶ ከፋብሪካ ደላሎች በኩንታል ከ2,000 ብር በላይ አድርሰውት የነበረ ቢሆንም አሁን ከ1,750-1,850 እንዲሸጥ መደረጉ ታውቋል።ያ ማለት በትግላችን ለውጥ መጥቷል።ፋብሪካው ከደላላ ወረራ 90 በመቶ ነፃ መሆኑን ለማረጋገጥ ሞክረናል። የለሚ ወጣቶች በአካባቢ ሃብታቸው እንዳይጠቀሙ ተገፍተው ነበር አሁን መስመር እየያዘ ነው።የለሚ ከተማና ወረዳ አስተዳደሮችም…
Read the full story at wasulife ↗