በ8 ሰዓታት ውስጥ 650 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ
በ8 ሰዓታት ውስጥ 650 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ በመላው ኢትዮጵያ በተካሄደው ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር፣ በ8 ሰዓታት ውስጥ 650 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ውጤት የኢትዮጵያውያንን አንድነት፣ ትብብርና ለተፈጥሮ ጥበቃ ያላቸውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ታሪካዊ ስኬት መሆኑን ገልጸዋል። በችግኝ ተከላው የመንግሥት አመራሮች፣ የፌዴራልና የክልል ተቋማት፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ተማሪዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የግል ተቋማትና የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በስፋት ተሳትፈዋል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ የደን መመናመንንና የአፈር መሸርሸርን ለመቀነስ፣ የውሃ ሀብትን ለመጠበቅ፣ የአየር ንብረት ለውጥን ተፅዕኖ ለመቋቋምና ለቀጣዩ ትውልድ አረንጓዴና ለኑሮ ምቹ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗