ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-03 17:23:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለጥገና ሥራ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናዎን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉ጎጃም በረንዳ ጫፍ፣ ጳውሎስ ሆስፒታል፣ ሀግቤስ አራት መንታ፣ ጅንአድ፣ አበበች ጎበና፣ ፓስተር አደባባይ፣ አቤት ሆስፒታል፣ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ፣ ሰን ሆቴል፣ 3ኛ ፖሊስ ጣቢ፣ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ እና አካባቢው፣ 👉 ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድሓኒዓለም ቤ/ክ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 3፡00 - 10፡00 👉 ጉርድ ሾላ፣ ትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ ድርጅት፣ ግብርና ምርምር፣ ጃክሮስ አደባባይ በስተጀርባ እና አካባቢው፣ 👉 ላምበረት መናኸሪያ ፣ ላመበረት፣ እስራኤል ኤምባሲ፣ አቢሲኒያ ሆቴል፣ ሱሉልታ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 4፡00 - 8፡00 👉 ከደንበሯ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]