የራያ አላማጣ ወታደራዊ ፍጥጫ‼

WASULIFEneutral2026-08-03 17:43:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የራያ አላማጣ ወታደራዊ ፍጥጫ‼ በራያ አላማጣ እና አካባቢው የህወሓት ታጣቂዎች ከፍተኛ ወታደራዊ ስምሪት በማድረጋቸው የጦርነት ስጋት ማየሉን እና ነዋሪዎች ወደ ቆቦ ከተማ በመሰደድ ላይ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። 📌 በጨርጨር፣ ቢሶበር እና ዋጃ መስመሮች ሰፊ የኃይል ስምሪት በመደረጉ ከተማዋ የወታደራዊ እንቅስቃሴ የበዛባት ሆናለች። 📌የጦርነት ስጋትን በመሸሽ ወደ ቆቦ የሚደረገው ስደት የቀጠለ ሲሆን፣ በከተማዋ በምሽት ተንቀሳቅሶ መኖር አለመቻሉ እና ቤት ለቤት ዝርፊያ ተስፋፋቱ ተገልጿል። 📌የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቆሙ የወጣቶች ዝውውር የተገደበ ሲሆን፣ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል::ከ2,000 ብር በላይ ማውጣት ባለመቻሉ ነዋሪዎች 10 በመቶ ኮሚሽን ከፍለው ከግለሰቦች ለመቀየር ተገደዋል ሲል የጀርመን ድመፅ ሬዲዬ ዘግቧል። #WasuMohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]