ሆርሙዝ የተዘጋው ከኦማን ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት አይደለም ስትል ኢራን አስታወቀች

ZENA24NOWneutral2026-08-03 18:11:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሆርሙዝ የተዘጋው ከኦማን ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት አይደለም ስትል ኢራን አስታወቀች የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ እንደገለጹት፣ በጉዞ መስመር ላይ መስማማት እና በሆርሙዝ ባህረ-ሰላጤ በኩል ደህንነቱ የተጠበቀ የመርከብ እንቅስቃሴን ማረጋገጥ፣ ይህንን የውሃ መስመር ለመክፈት አስፈላጊ ቅድመ-ሁኔታዎች ናቸው።ነገር ግን "ይህ ብቻውን በቂ አይደለም" ሲሉ ቃል አቀባዩ በቴህራን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ተናግረዋል። "የሆርሙዝ ባህረ-ሰላጤ የተዘጋው በኢራን እና በኦማን መካከል በተፈጠረ የአመለካከት ልዩነት ምክንያት አይደለም" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።"የሆርሙዝ ባህረ-ሰላጤ ችግር ውስጥ የገባው በአሜሪካ እና በጽዮናዊው አገዛዝ ወታደራዊ ጥቃት ምክንያት ነው።" ሲሉ ተናግረዋል፡፡አክለዉም የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደገለጹት፣…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]