በራያ ውጥረት አለ-ነዋሪዎቹ‼️
በራያ ውጥረት አለ-ነዋሪዎቹ‼️ ከቀናት በፊት በሱዳን አዋሳኝ ሸረሪና በፌደራል ኃይሎች እና በህወሓት ታጣቂዎች መካከል የነበረው ግጭት ጋብ ቢልም፣ በራያ አላማጣ ግንባር በኩል ግን ወታደራዊ ዝግጅቱ እና ፍጥጫው ማየሉን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአላማጣ ከተማ ነዋሪ፣ የህወሓት ሠራዊት በራያ ግንባር በጨርጨር፣በቢሶበር እና ሌሎች አካባቢዎች ተሰማርተዋል ይላሉ። «ህወሓት ሠራዊቶች ብዙ አርሚዎች በራያ ግንባር አሰማርተዋል። ለጦርነት ዝግጁ እንዲሆኑ መመሪያ ወርዶላቸዋል። ዝግጅት ያለው አሁን በጨርጨር በኩልና ቢሶበር ነው። በዛ ቡታ መርፌ አካባቢ አለ። ከዚህ በዋጃ ቆቦ፣ በጃርሮታ ጀምሮ፣ በዳንያ ለኮ፣ ሰሌን ውኃ፣ በላይ በር በባይባዋ፣ ቁሙጋ ላይ ያለውን አካባቢ ሁሉ ነው ዝግጅቱ። የዋጃን መስመር ተከተሎም የራሳቸውን አርሚ አዘጋጅተዋል።» መካናይዝድ ጦርም…
Read the full story at addis_news ↗