የዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱንና ጥንካሬውን በተግባር ያረጋገጠበት ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

WELCOMEneutral2026-08-04 06:21:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱን እና ጥንካሬውን በተግባር ያረጋገጠበት ታሪካዊ ሥራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳሉት አረንጓዴ ዐሻራችን እንደ ትውልድ ያሳካነው እና የመተባበርን ውጤት አድምቀን የጻፍንበት ብሔራዊ ድላችን ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው 8230 The post የዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነቱንና ጥንካሬውን በተግባር ያረጋገጠበት ነው 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]