ዛሬ ኢትዮጵያ ክብረወሰን የሰበረችበት እና ማድረግ መቻሏን ያሳየችበት ዕለት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በአንድ ቀን 805 ነጥብ 3 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ኢትዮጵያ ክብረወሰን የሰበረችበት እና ማድረግ መቻሏን ደጋግማ ያሳየችበት ዕለት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በአንድ ጀምበር የግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማጠናቀቂያ ላይ እንዳሉት በዛሬው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 26 8230 The post ዛሬ ኢትዮጵያ ክብረወሰን የሰበረችበት እና ማድረግ መቻሏን ያሳየችበት ዕለት ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗