የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ኢትዮጵያውያን በመደመር ያቀዱትን መተግበር እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-04 06:21:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ኢትዮጵያውያን በመደመር ያቀዱትን መተግበር እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 805 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን አብስረዋል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ታላቅ ተግባር 8230 The post የአንድ ጀምበር አረንጓዴ ዐሻራ ስኬት ኢትዮጵያውያን በመደመር ያቀዱትን መተግበር እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]