በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮች ተመረቁ
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶር) በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን መርቀው ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር በመሆኑና የዜጎችን ሕይወት በተጨባጭ የሚቀይሩ ሥራዎች በማከናወን የሕዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን እያረጋገጠ ነው ለዚህም በተለያዩ አካባቢዎች የገጠሩን ማሕበረሰብ 8230 The post በቤንች ሸኮ ዞን የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮች ተመረቁ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗