የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶር) በዚህ ወቅት እንዳሉት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ የሚያግዝ ነው ኮርፖሬሽኑ ንቅናቄው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በቋሚነት ችግኞችን ሲተክል መቆየቱን አስታውሰው ይህንን ተግባር 8230 The post የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗