አረንጓዴ ዐሻራ የተፈጥሮ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ አስተዋፅኦ አለው የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

WELCOMEneutral2026-08-04 06:21:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 27 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደሴ ከተማ ነዋሪዎች አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትላቸውን የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው አሉ ነዋሪዎቹ 8220ተስፋን እንትከል8221 በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ዐሻራቸውን አሳርፈዋል ከችግኝ ተከላው በኋላ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጡት አስተያየት የደሴ ከተማ የመሬት መንሸራተት አደጋ ስጋት እንዳለበት 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ የተፈጥሮ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ አስተዋፅኦ አለው 8211 የደሴ ከተማ ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]