በጉራጌ ዞን ከባድ ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች እስከ ሞት ፍርድ በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-08-04 07:35:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጉራጌ ዞን ከባድ ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች እስከ ሞት ፍርድ በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ በጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ እና በፖሊስ የጋራ ምርመራ ተጣርተው በፍርድ ቤት ክርክር ሲደረግባቸው የቆዩ የከባድ ወንጀል መዛግብት ውሳኔ ማግኘታቸውንና በተከሳሾች ላይ እንደ ወንጀሉ ከባድነት ከ3 ዓመት እስራት እስከ ሞት ፍርድ የሚያደርስ ቅጣት መጣሉን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ሓላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። መምሪያው በበጀት ዓመቱ ካከናወናቸው 1ሺህ123 የዐቃቤ ህግ የምርመራ መዛግብት ውስጥ 98.8 በመቶ የሚሆኑትን በማጣራት ውሳኔ መስጠት ችሏል። በፍርድ ቤት ከተከራከረባቸው 828 መዛግብት መካከል 774 መዛግብት የመጨረሻ ውሳኔ አግኝተዋል። ውሳኔ ካገኙት ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል በአበሽጌ፣ ወልቂጤ እና እንደጋኝ አካባቢዎች የሰው መግደል ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]