በርካታ ስደተኞች ከሞሮኮ ወደ ስፔን የተሻገሩበትን ክስተት ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት ድንበሮች እንዲጠናከሩ አሳሰበ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-04 08:37:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

በርካታ ስደተኞች ከሞሮኮ ወደ ስፔን የተሻገሩበትን ክስተት ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት ድንበሮች እንዲጠናከሩ አሳሰበ የህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ኡርሱላ ቮን ዲር ሊይን የድንበሮች ደኅንነት ለማስከበር የትብብር እርምጃ እንዲወሰድ አሳስበዋል። ፕሬዚደንቷ ይህን ያሉት ባለፈው ሳምንት በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ከሞሮኮ ወደ ስፔን መሻገራቸውን ተከትሎ ነው። አሁን ላይ ከተሻግረው የነበሩት 69 ሺህ 5መቶ ገደማ ስደተኞች ወደ ሞሮኮ መመለሳቸው ተገልጿል። ስደተኞቹ በዋና እና በእግር የስፔን ግዛት ወደሆነችው ሲዩታ ለመግባት በሚሞክሩበት ጊዜ በስፔን በኩል 72 ሰዎች ሲሞቱ በሞሮኮ በኩል ደግሞ 11 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል። የአውሮፓ ኅብረት የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮችም በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ዛሬ ማክሰኞ በቪዲዮ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሂዳሉ። አስቸኳይ ስብሰባው የተጠራው በሲዮታ የታየው…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]