ኤርትራ‼️
ኤርትራ‼️ ኤርትራ የብሔራዊ የወታደራዊ የአገልግሎት ግዴታቸውን እንዲወጡ የመለመለቻቸውን ወጣቶች ወደ ሳዋ ማሰልጠኛ እየላከች ትገኛለች። በኤርትራ ማንኛውም ከ18-40 አመት የሞላው ወጣት ግዴታ ወታደራዊ ስልጠና ወስዶ ማገልገል እንዳለበት የሀገሪቱ ህግ ይደነግጋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗