ለስልታዊ ቡድኖች የሚቀርቡ አጀንዳዎች እየተጠናቀቁ ነው፡፡

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-04 10:00:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለስልታዊ ቡድኖች የሚቀርቡ አጀንዳዎች እየተጠናቀቁ ነው፡፡ 10 አባላት ባሏቸው 400 ጥቃቅን ቡድኖች እንዲሁም 50 አባላት ባሏቸው 80 ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ሃሳቦች 25 አባላት ባሏቸው 16 የቃለ ጉባኤ አጠናቃሪ ቡድኖች ተጠናቅረው 250 አባላት ላሏቸው 16 ስልታዊ ቡድኖች መቅረባቸው ይታወሳል፡፡ የተጠናቀረውን ቃለጉባኤ ያዳመጡ ባለ 250 አባላት ስልታዊ ቡድኖች አልተካተቱም፣ በተነሳው ልክ አልተብራሩም ያሏቸውን ጉዳዮች አንስተው ቃለ ጉባኤው እንዲሻሻል አድርገዋል፡፡ በትላንትናው የሀገራዊ ምክክር ገባኤ ውሎ ደግሞ የባለሙያዎች ስብስብ (Panel of experts) በ500 አባላት ለተደራጁ 8 የአጀንዳ ቡድኖች ባለፉት ቀናት በተደረጉት የምክክር ሂደቶች በተነሱ ፅንሰ ሃሳቦች፣ ግልፅ ባልሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በተለያየ ረገድ ፅንፍ በያዙ አስተሳሰቦች ዙሪያ ገለፃ በማድረግ ለቃለ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]