ኤርትራ‼️
ኤርትራ‼️ ኤርትራ የብሔራዊ የወታደራዊ የአገልግሎት ግዴታቸውን እንዲወጡ የመለመለቻቸውን ወጣቶች ወደ ሳዋ ማሰልጠኛ እየላከች ትገኛለች። በኤርትራ ማንኛውም ከ18-40 አመት የሞላው ወጣት ግዴታ ወታደራዊ ስልጠና ወስዶ ማገልገል እንዳለበት የሀገሪቱ ህግ ይደነግጋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗ኤርትራ‼️ ኤርትራ የብሔራዊ የወታደራዊ የአገልግሎት ግዴታቸውን እንዲወጡ የመለመለቻቸውን ወጣቶች ወደ ሳዋ ማሰልጠኛ እየላከች ትገኛለች። በኤርትራ ማንኛውም ከ18-40 አመት የሞላው ወጣት ግዴታ ወታደራዊ ስልጠና ወስዶ ማገልገል እንዳለበት የሀገሪቱ ህግ ይደነግጋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗