ፖለቲከኛ አቶ አበባ አካሉ መታሰራቸው ተሰማ
ፖለቲከኛ አቶ አበባ አካሉ መታሰራቸው ተሰማ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ በመስጠት እና በፓርቲ ፖለቲካ የሚታወቁት አቶ አበበ በትናንትናው ዕለት መታሰራቸውን የቤተሰብ ምንጮች ለአንዳፍታ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ፖለቲከኛው በምን ምክንያት እንደታሰሩ ያልታወቀ ሲሆን፤ ባሁኑ ሰአት ሜክሲኮ በሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ እንደሚገኙም ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል፡፡ Via : አንዳፍታ ሚዲያ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗