ለኔታንያሁ ወንድም ሐውልት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-04 10:56:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለኔታንያሁ ወንድም ሐውልት‼️ ኡጋንዳ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ወንድም ሐውልት አቆመች። የኡጋንዳ የጦር አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ወንድም የሆኑት ዮናታን ኔታንያሁን የመታሰቢያ ሐውልት ኡጋንዳ በሚገኘው የኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አሮጌ ተርሚናል ላይ አስመርቀዋል። ዮናታን ኔታንያሁ በዩጋንዳ ሰላም ማስከበር ላይ እያሉ በኢንቲቤ አየር ማረፊያ ከ50 አመት በፊት እንደሞቱ ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]