የኤርትራና ህወሃት የድንበር ስብሰባ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት አዲስ የስጋት ፈጥሯል‼
የኤርትራና ህወሃት የድንበር ስብሰባ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት አዲስ የስጋት ፈጥሯል‼ በኤርትራ ወታደራዊ አዛዦችና በህወሃት አካላት መካከል በጉሎ-መኬዳ ወረዳ ድንበር አቅራቢያ የተካሄደው ምስጢራዊ ስብሰባ፣ በሁለቱ ወገኖች መካከል አዲስ ስልታዊ ጥምረት መፈጠሩን አመላክቷል። «ጽምዶ» በሚል መጠሪያ ህዝባዊ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ቢነገርለትም፣ እንቅስቃሴው ከፌዴራል መንግስት እውቅና ውጭ በመደረጉ ከፍተኛ የፖለቲካና የደህንነት ጥርጣሬ አጭሯል። ይህ ያልተጠበቀ አሰላለፍ በሃገር ውስጥ ከተከሰቱ አዳዲስ ግጭቶች ጋር ተያይዞ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አደጋ ላይ ጥሎታል፤ የቀጣናውን መረጋጋት በማደፍረስም ሰሜን ኢትዮጵያን ወደ አደገኛ የጦርነት አዙሪት ሊመልሳት እንደሚችል ተንተኞች አስጠነቀቁ። via Addisadmas #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗