ጀርመን ሴቶች ያለጡት ማስያዣ መዋኛ ገንዳዎች እንዲዋኙ ፈቀደች‼
ጀርመን ሴቶች ያለጡት ማስያዣ መዋኛ ገንዳዎች እንዲዋኙ ፈቀደች‼ የጀርመን ዋና ከተማ በርሊን ሴቶች እንደ ወንዶች ሁሉ በህዝብ መዋኛ ገንዳዎች ላይ የላይኛው የሰውነት ክፍላቸውን ክፍት አድርገው (topless) መዋኘት እንደሚችሉ ይፋ አድርጋለች። ይህ ውሳኔ ሊተላለፍ የቻለው በ2021 እ.ኤ.አ. አንዲት ሴት በህዝብ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ደረቷን ሳትሸፍን በመዋኘቷ ምክንያት ከተከለከለች በኋላ ያቀረበችውን የመድልዎ አቤቱታ (discrimination complaint) የከተማዋ የዕኩልነት ቢሮ መመርመሩን ተከትሎ ነው። የበርሊን አስተዳደር በሰጠው ውሳኔ የሴቶች ደረት ከወንዶች ደረት በተለየ መልኩ ሊታይና ሊከለከል አይገባም ያለው ሲሆን፣ ውሳኔው የፆታ እኩልነትን ለማረጋገጥና የሰውነት ነፃነትን ለሁሉም ዜጎች እኩል ለማስከበር ታስቦ የተደረገ መሆኑን ገልጿል። #WasuMohammed video…
Read the full story at wasulife ↗