በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ5ሺህ የሚበልጡ አፍላ ወጣት ሴቶች ለልጅነት እርግዝና ተጋላጭ ሆነዋል

ZENA24NOWneutral2026-08-04 11:46:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ5ሺህ የሚበልጡ አፍላ ወጣት ሴቶች ለልጅነት እርግዝና ተጋላጭ ሆነዋል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የእርግዝና ምርመራ ከተደረገላቸው 45 ሺህ 784 አፍላ ወጣቶች ዉስጥ 5 ሺህ 984 የሚሆኑት ለልጅነት እርግዝና ተጋላጭ መሆናቸዉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል ። በቢሮዉ የቤተሰብ ዕቅድ የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ አብርሀም ወንድሙ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደተናገሩት በጌዴኦ ፣በጋሞ እና በኮንሶ ዞኖች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ አፍላ ወጣቶች ለልጅነት እርግዝና ተጋላጭ ሆነዋል ። ይህም ቁጥር የልጅነት እርግዝና አሳሳቢ እና ትኩረት የሚሻ ጉዳይ መሆኑን ያሳያል የሚሉት አቶ አብርሀም ቢሮዉ ችግሩን ለመቅረፍ ከተለያዩ አካላት ጋር በመሆን ከመደበኛዉ የስራ ሰዓት ዉጪ ተጨማሪ ሰዓት በመመደብ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]