በዳንግላ ወረዳ ለተገነቡ መሠረተ ልማቶች የመከላከያ ሠራዊትና የክልሉ የጸጥታ ኀይል ሚና ከፍተኛ ነው።
በዳንግላ ወረዳ ለተገነቡ መሠረተ ልማቶች የመከላከያ ሠራዊትና የክልሉ የጸጥታ ኀይል ሚና ከፍተኛ ነው። በዳንግላ ከተማ በዘንድሮዉ ዓመት የተገነቡ መሰረተ ልማቶች የተመረቁ ሲሆን በዕለቱ የክብር እንግዳ ሆነዉ ሪቫን የቆረጡት የምስራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዴል ጀኔራል አዲሱ ማህመድ እንደተናገሩት ፦ የአማራን ሕዝብ ስም እየሸጡ ለአማራ ታገልን እያሉ ሕዝብን የሚዘርፉ፣ የሚያግቱ እና አማራ እንዳይለማና እንዳያድግ እንቅፋት የሆኑ የነዘመነ ካሴ ጭፍሮችና ግብረ አበሮቻቸው ሕዝባችን ለርሀብና ለስደት ለመዳረግ ሴራ ጠንስሰዉ ቢሠሩም ሠራዊቱ በፅናትና መስዋዕትነት ከኅብረተሰቡና ከክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢዉ ሰላም እንዲረጋገጥና መሠረተ ልማቶች እንዲገነቡ እና እንዲመረቁ አስተዋፅኦዉ ከፍተኛ ነዉ ብለዋል ። የዳንግላ ወረዳ አስተዳዳሪ ዋህቤ ፀጋ እንደገለፁት፡ ደኅንነትና ልማት…
Read the full story at amharamassmedia ↗