ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ800 ሚሊዮን ብር የቆዳ እና የጫማ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረመ።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ800 ሚሊዮን ብር የቆዳ እና የጫማ ኢንዱስትሪ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረመ። ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ስምምነቱን የተፈራረመው ከጣሊያን ማርኬ ሪጅን ዓለም አቀፍ ትብብር እና ከሲ ቪ ኤም ዓለም አቀፍ ፕሮጀክት ጋር ነው።ፕሮጀክቱ በቆዳ ፕሮሰሲንግ፣ በጫማ ዲዛይን እና በቆዳ ውጤቶች ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ያለመ ነው። የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው በቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ያለውን ተሞክሮ ለማሳደግ ስምምነቱ ይጠቅመዋል። ይህ ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው ታሪክ ትልቅ ዓለም አቀፍ ፕሮጀክት መኾኑንም ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ስምምነቱ ለቴክኖሎጂ ሽግግር፣ ለልምድ ልውውጥ፣ ለሥራ ዕድል ፈጠራ እና የኢትዮጵያን የቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪነት እና ጥራት ለማሳደግ ከፍተኛ…
Read the full story at amharamassmedia ↗