CNN የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሽግግርና የህዳሴ ግድብ ስኬት አጉልቶ ዘገበ‼
CNN የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሽግግርና የህዳሴ ግድብ ስኬት አጉልቶ ዘገበ‼ የአሜሪካው የዜና አውታር CNN በ«Connecting Africa» ፕሮግራሙ ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በማዕድን፣ በቱሪዝምና በኢንፍራስትራክቸር ዘርፎች እያስመዘገበች ያለችውን እድገት የሚያሳይ ልዩ ዘገባ አቅርቧል። ዘገባው 140 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ካሉ የአፍሪካ ኢኮኖሚዎች አንዷ መሆኗን ጠቅሶ፣ የአዲስ አበባን የከተማ ልማት የዘመናዊነቷ ምልክት አድርጎ አቅርቦታል። በተጨማሪም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 5,150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ለሀገሪቱ የኃይል አቅርቦት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከአፍሪካ ታላላቅ የኢንጂነሪንግ ስኬቶች አንዱ መሆኑን ገልጿል። በመጨረሻም ኢትዮጵያ በወጣት የሰው ኃይል፣ በስፋት እየገበየ ባለው ኢንቨስትመንትና…
Read the full story at wasulife ↗