በኢትዮጵያ የሚዲያዎች ቁጥር 329 መድረሱ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገለፀ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-04 12:19:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የሚዲያዎች ቁጥር 329 መድረሱ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገለፀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለ52 አዳዲስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ ከተሰጡት ፈቃዶች መካከል፦ • ለ14 የበየነ መረብ ወይም ኦንላይን ሚዲያዎች፣ • ለ5 የማህበረሰብ ብሮድካስቶች፣ • ለ19 የሚዲያ ፕሮግራም አዘጋጆች፣ • እንዲሁም ለ9 የማስታወቂያ አዘጋጆች የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪም ለ5 ቋሚ የውጭ ዜና ወኪሎችና ለአጭር ጊዜ የፊልም ቀረፃና ዘገባ ወደ አገር ውስጥ ለገቡ 78 የውጭ ጋዜጠኞች ፈቃድ ተሰጥቷል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ እንደገለጹት፤ በ2019 በጀት ዓመት የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን ዕድገት የሚመጥን ሁለንተናዊ የሪፎርም፣ የክትትልና የአቅም ግንባታ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]