በኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ሚዲያዎች ቁጥር 329 ደረሰ አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን
በኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ሚዲያዎች ቁጥር 329 ደረሰ አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለ52 አዳዲስ የመገናኛ ብዙኃን ፈቃድ መስጠቱን አስታውቋል። ባለሥልጣኑ ከተሰጡት ፈቃዶች መካከል፦ · ለ14 የበየነ መረብ ወይም ኦንላይን ሚዲያዎች፣ · ለ5 የማህበረሰብ ብሮድካስቶች፣ · ለ19 የሚዲያ ፕሮግራም አዘጋጆች፣ · እንዲሁም ለ9 የማስታወቂያ አዘጋጆች የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪም ለ5 ቋሚ የውጭ ዜና ወኪሎችና ለአጭር ጊዜ የፊልም ቀረፃና ዘገባ ወደ አገር ውስጥ ለገቡ 78 የውጭ ጋዜጠኞች ፈቃድ ተሰጥቷል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ እንደገለጹት፤ በ2019 በጀት ዓመት የመገናኛ ብዙኃን ዘርፉን ዕድገት የሚመጥን ሁለንተናዊ የሪፎርም፣ የክትትልና የአቅም ግንባታ…
Read the full story at addis_reporter ↗