"ትጥቅ ትግል ከመጨራረስ ውጭ ትርጉም ያለው ፖለቲካዊ ለውጥ አያመጣም" አምባሳደር ባጫ ደበሌ
"ትጥቅ ትግል ከመጨራረስ ውጭ ትርጉም ያለው ፖለቲካዊ ለውጥ አያመጣም" አምባሳደር ባጫ ደበሌ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ያደረጉትና በቅርቡ የሚለቀቀው ሰፊ ቃለ-መጠይቅ አጭር ማስተዋወቂያ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። አምባሳደሩ በአጭር መግለጫቸው በሀገሪቱ ያሉ የታጠቁ ግጭቶች ከመጨራረስ ውጭ ፖለቲካዊ ለውጥ እንደማያመጡ ገልጸዋል። የትጥቅ ታጋዮችን አቅም ሲገልጹም "አራት ኪሎ ክፍት ሆኖ ኑና ግቡ ቢባሉ እንኳ ፋኖም ሆነ ኦላ (ጃል መሮ) መጥተው የሚያደርጉት ነገር የለም" ያሉት ባጫ መሪዎቹ ሀገር የመምራት አቅም የላቸውም ብለዋል። በጦርነት ውስጥ አሸናፊ እንደሌለ የጠቆሙት አምባሳደር ባጫ፣ የታጠቁ ኃይሎች ህዝቡን እንዲተው በመጠየቅ፣ ትግሉ የቀጠለ እንደሆነ መጨረሻው የህዝብና የሀገር ጉዳት ብቻ ሆኖ እንደሚቀር አጽንኦት ሰጥተዋል። #WasuMohammed…
Read the full story at wasulife ↗