ሕዝብሕዝብ ያመነው ኃይል መቼም ቢሆን ድል ያደርጋል!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-04 12:47:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሕዝብሕዝብ ያመነው ኃይል መቼም ቢሆን ድል ያደርጋል! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በደጀን ኀይል ተመልምለው ''በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል'' በሚል መሪ ሀሳብ ለተከታታይ ጊዚያት ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ የጸጥታ አባላት ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ ፤ በሥልጠና ቆይታችሁ ያገኛቹሁትን እውቀት ተጠቅማቹሁና ለሕዝባቹሁ ጋሻና መከታ ሆናችሁ ለፍትሕ፣ ለሰላምና ለሕዝብ ክብር ልትቆሙ ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። ሕዝብ ያመነው ኃይል መቼም ቢሆን ድል ያደርጋል ያሉት ኮሚሽነሩ ከሥልጠና ማግስት ወደ መጣቹሁበት አካባቢ ስትመለሱ የእርስ በርስ አንድነታቹሁን በማጠናከርና ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝባችሁን በፅናት ልታገለግሉ ይገባል ብለዋል። በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሚሽነር ደጀኔ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]