ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የወንዶች አልባሳትን የሰረቁ 6 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳወቀ ::

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-04 15:06:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የወንዶች አልባሳትን የሰረቁ 6 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳወቀ :: ቪትስ ተሽከርካሪ በመጠቀም የወንዶች አልባሳት ሱቅ ገንጥለው በመግባት ግምታቸው ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ ሱሪዎች፣ ጫማዎች እና ቲሸርቶችን ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞክሩ በህብረተሰቡ እና በፖሊስ ትብብር ተይዘዋል። በተጨማሪም በወቅቱ በተደረገ ፍተሻ ከሌሎች ክፍለ ከተሞች የተሰረቁ የጎማ ጎሚኒ እና የኤሌክትሪክ ኬብሎች አብረው የተገኙ ሲሆን፣ የልደታ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ ክስ እንደሚያመሰርት አስታውቋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]