የብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን ይፋ አደረገ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-04 15:54:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን ይፋ አደረገ። ⚫ዜጎች አስፈላጊ ዶክመንቶቻቸውን የሚያስቀምጡበት ዲጂታል ዋሌትና የፊት ገጽ ማረጋገጫ ሥርዓት ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመታወቂያ ፕሮግራም ከአምስት ዓመታት የትግበራ ሂደት በኋላ “ፋይዳቨርስ” (FaydaVerse DPI Solutions) በተሰኘ ስያሜ አዲስ የዲጂታል ህዝባዊ መሠረተ-ልማት (DPI) አልሚ ተቋም በመሆን ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን በይፋ አብስሯል። ቀደም ሲል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቁሞ ሲሠራ የቆየው ይህ ፕሮግራም፣ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) ሥር በመጠቃለል ተቋማዊ ሽግግር ማድረጉን ገልጿል። በዛሬው ዕለት በተከናወነው የምስረታ መርሃ-ግብር ላይ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]