በሀዋሳ ከተማ ሎተሪ ደርሶናል ብለው በማታለል  ስልክ የሰረቁ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-08-04 15:55:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሀዋሳ ከተማ ሎተሪ ደርሶናል ብለው በማታለል ስልክ የሰረቁ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ በሥላሴ መቃብር አካባቢ የወንጀል ድርጊቱ ተፈጽሟል፡፡ተከሳሾቹ ሁለት ሲሆኑ ነብዩ ጳውሎስ እና በረከት ሀይሉ የተባሉ ናቸው። ተከሳሾቹ ተጎጂዋ ከሥራ ወደ ቤቷ በመመለስ ላይ እያለች ሎተሪ ደርሶናል ቦታውን አሳይን በማለት ተበዳይን በማታለል አጠገቧ በመቅረብ እጇን በመጨበጥ ካደነዘዟት በኋላ በእጇ የነበረውን ስልክ ወስደው ለመሰወር መሞከራቸውን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምክትል አዛዥና የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ኃላፊ ኮማንደር አብስራ አመሎ ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል። ሆኖም ከህብረተሰቡ በደረሰ ፈጣን ጥቆማ መሠረት በአካባቢው በስራ ላይ የነበሩ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ አባላት ግለሰቦቹን ከተሰረቀው ንብረት ጋር እጅ ከፍንጅ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]