ሁቲዎች ሳዑዲ ዓረብያ ላይ ጥቃት ፈጸሙን 

ADDIS_NEWSneutral2026-08-04 16:01:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሁቲዎች ሳዑዲ ዓረብያ ላይ ጥቃት ፈጸሙን በኢራን የሚደገፉት ሁቲዎች በሳዑዲ ዓረብያ በሚገኝ አየር ማረፊያ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ማክሰኞ ዕለት አስታወቁ። አማፂያኑ በሪያድ ላይ የባሕር ላይ እገዳ መጣላቸውን እና የሳዑዲ መርከቦችን መምታታቸውን ተከትሎ በሁለቱ ተቀናቃኞች መካከል ያለው ውጥረት እያየለ መጥቷል። የሁቲ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ እንደገለጹት፣ ድሮን በመጠቀም ናጅራን በሚገኘው አየር ማረፊያ ውስጥ በሚገኝ የሳዑዲ ዒላማ ላይ ስኬታማ ጥቃት ፈጽመዋል ብለዋል። ቃል አቀባዩ አክለውም በደቡባዊው አየር ማረፊያ ላይ የተፈጸመው ጥቃት፣ የሳዑዲ በሳዳ እና በሐጃ ግዛቶች የአየር ክልል ውስጥ ድሮኖችን በመጠቀም ላደረገው ጥሰት የተሰጠ ምላሽ ነው ብለዋል። ጉዳዩን የሚያውቁ አንድ የአካባቢው ምንጭ ለኤኤፍፒ (AFP) እንደገለጹት የአየር ማረፊያው ዋና ራዳር የተመታ ሲሆን፣ ይህም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]