ህውሃት ትጥቅ ለመፍታት መመሪያ አደቀ‼
ህውሃት ትጥቅ ለመፍታት መመሪያ አደቀ‼ የትግራይ ክልል አስተዳደር መሆኑን የገለፀው ህውሃት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ‼ ከውሳኔዎቹ አንዱ ትጥቅ መፍታት ነው። 📌 በሰላማዊ መንገድ ወደ መደበኛ ህይወት ለመመለስ የሚያስችል መመሪያ (ማንዋል) ፀደቀ፦ ከመጋቢት 2017 ዓ.ም ጀምሮ አውቀውም ሆነ ተደልለው ከትግራይ መከታ ተቃራኒ ኃይሎች ጋር ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ተጋሩ ጥሪውን ተቀብለው በሰላማዊ መንገድ ወደ መደበኛ ህይወታቸው እንዲመለሱ፣ ህልውናቸውንና ደህንነታቸውን አረጋግጠው በተለያየ የስራ መስክ እንዲሰማሩ የሚያስችል ደጋፊ መመሪያ (ማንዋል) ፀድቋል። ዝርዝር መግለጫውን የሰላምና ፀጥታ ቢሮ በቅርቡ ይሰጣል ተብሏል። 📌 ሌላው የብሔራዊ ገቢ ማሰባሰብ አፈፃፀም ግምገማ ነው። "በወረራው" ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ተጋዳላዮች ለማከም፣…
Read the full story at wasulife ↗