ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል። ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-04 16:39:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል። ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በኢፌዴሪ አየር ኃይል የ3ኛ አየር ምድብ ላስመዘገበው የላቀ የግዳጅና የሥራ አፈጻጸም ስኬት አስመልክቶ በድሬደዋ ከተማ በሚገኘው የምድቡ ጠቅላይ መምሪያ የእውቅናና የምስጋና መርሃ ግብር አካሄዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፤ አሁን የምንገኝበት ዘመን የውጊያ አካሄድና ስልት ለመገመት በሚያዳግት መልኩ በፍጥነት እየተቀያየረ መምጣቱን እና በቀጠናችንም ያለው የኃይል አሰላለፍ ተለዋዋጭና ኢ-ተገማች መሆኑን ጠቁመዋል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ መከላከያ ሠራዊት በሰው ኃይልና በቴክኖሎጂ ከፍተኛ ለውጥ እያደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል። አየር ኃይልም የዘመኑን ቴክኖሎጂ መጠቀም የሚችል የሰው ኃይል በማብቃት፤ በርካታ…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]