የጦርነት ዝግጅቱ ቀጥሏል‼️
የጦርነት ዝግጅቱ ቀጥሏል‼️ ህወሓት በራያ ግንባር በተለይ በትምህርት ቤቶች ውስጥ መድፎችን እና ዙ-23 መሳሪያዎችን እያስጠጋ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ከዚህ በተጨማሪ በመሆኒ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 28 ተጨማሪ ሰራዊት ማራገፉን እና የጦርነት ዝግጅቱ መቀጠሉን ገልፀዋል። በተያያዘ ዜና ወታደራዊ አመራሩ በጦር ኃይሎች እና ግንባሮች ውስጥ የሞባይል ስልኮችን እና የሳተላይት ስልኮችን አጠቃቀም በጥብቅ ለመቆጣጠር መመሪያዎችን አውጥቷል። 🔴በስልክ (ሞባይል ስልክ) የሚደረጉ የተለያዩ ግንኙነቶች የሰራዊቱን እና የወታደራዊ መረጃዎችን ሚስጥሮች አሳልፈው በመስጠት አደጋን ስለሚፈጥሩ የሞባይል ስልክ ሙሉ ለሙሉ መከልከሉን ለአመራሮች በደብዳቤ አሳውቋል። 📍ከተፈቀደላቸው የጦር ሀይሎች በስተቀር ማንም ሰው የሳተላይት ስልክ ግንኙነቶች ማድረግ አይፈቀድለትም ተብሏል። 📍ይህንን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗