ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል - ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ‼️
ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል - ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ‼️ ኢትዮጵያን ሊፈታተኑ የሚሞክሩ ኃይሎችን ድባቅ የሚመታ ጀግና አየር ኃይል ተገንብቷል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይሉ የ3ኛ አየር ምድብ ላስመዘገበው የላቀ የግዳጅና የሥራ አፈጻጸም ስኬት በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው የምድቡ ጠቅላይ መምሪያ የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ መከላከያ ሠራዊት በሰው ኃይልና በቴክኖሎጂ ከፍተኛ ለውጥ እያደረገ ይገኛል፡፡ አሁን የምንገኝበት ዘመን የውጊያ አካሄድና ስልት ለመገመት በሚያዳግት መልኩ በፍጥነት እየተቀያየረ ነው ያሉት አዛዡ፥ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ቀጣናም ያለው የኃይል አሰላለፍ ተለዋዋጭና ኢ-ተገማች መሆኑን ጠቁመዋል።…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗