በአንድ ቀን ከታሰሩት ሦስት ፖለቲከኞች የሁለቱ ቤተሰቦች ለአጭር ጊዜ ቢያገኟቸውም የታሰሩበትን ጉዳይ በግልጽ እንዳላወቁ ተናገሩ።
በአንድ ቀን ከታሰሩት ሦስት ፖለቲከኞች የሁለቱ ቤተሰቦች ለአጭር ጊዜ ቢያገኟቸውም የታሰሩበትን ጉዳይ በግልጽ እንዳላወቁ ተናገሩ። የእስሩን ምክንያት የተጠየቀው ፖሊስ፣ " ምርመራን ነው የሚመለከተው ማጣራት ይጠይቃል " ሲል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። መምህርና ፖለቲከኛ አቶ አበበ አካሉ፣ የሕግ ባለሙያና ፖለቲከኛ አቶ አበራ ንጉስ እንዲሁም ፖለቲከኛ አቶ ይስሃቅ ወልዳይ በቀናት ልዩነት በፖሊስ ተወስደው መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። አንድ የፖለቲከኛ አበበ አካሉ ቤተሰብ በሰጡት ቃል፣ እስራቸውን በተመለከተ ብዙ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገልጸው፣ ከታሰሩበት ቦታ " አሁን ጠይቀነው ተመለስን " ሲሉ ዛሬ ከከሰዓት በኋላ ነግረውናል። ፖለቲከኛው የታሰሩት " ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ሥር ያለው ምርመራ ቢሮ ነው። ትናንት ነው የተወሰደው። ማታ ወደ ቤት አልገባም "…
Read the full story at tikvahethiopia ↗