65 ሕገ-ወጥ ደላሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ ‼
65 ሕገ-ወጥ ደላሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ ‼ በአዲስ አበባ መገናኛ፣ ሜክሲኮ፣ አየር ጤና እና አቃቂ አካባቢዎች ሕጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው አሰሪና ሰራተኛ በማገናኘት በተሰማሩ 65 ሕገ-ወጥ ደላሎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የቡድን መሪ አቶ በላይ ተሰማ፤ ከሠራተኞች ሕገ-ወጥ ኮሚሽን የተቀበሉ ኤጀንሲዎች ላይም ፈቃድ እስከ መሰረዝ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል። በከተማዋ ያሉ 289 ሕጋዊ ኤጀንሲዎች ኦዲት እየተደረጉ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ የኤጀንሲዎችን ሕጋዊነት ሳይረጋግጥ እንዳያምን አሳስበዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…
Read the full story at wasulife ↗