ፋይዳ ቨርስ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት ጽኑ መሰረት ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ ሐምሌ 28 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፋይዳ ቨርስ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት ጽኑ መሰረት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግሮ አንድ የመንግሥት የልማት ድርጅት በመሆኑን በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር ፋይዳ ቨርስ በሚል ስያሜ ወደ ስራ መግባቱ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 8230 The post ፋይዳ ቨርስ የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት ጽኑ መሰረት ነው 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗